በሩሲያ የኖቭግሮድ ግዛት ከፍተኛ ኃላፊዎች ከኮርፖሬሽኑ ጋር በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ
"በሀገር አቀፍ ደረጃ ለተመዘገበው የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ እድገት የኮርፖሬሽኑ ሚና ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳል" - አክሊሉ ታደሰ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገንብቶ በሚያስተዳድራቸው 12 ኢንዱስትሪ ፓርኮችና የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ከ100 ሺ ለሚልቁ ኢትዮጵያውያን ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ላለፉት ዓመታት የቦርድ አባል በመሆን ያገለገሉትን አቶ ዳንኤል ተሬሳ በዛሬው እለት በክብር ሸኝቷል።