• Striving for eco industrial park
logo
  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 2 months, 3 weeks ago
  • 569 Views

የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና በሀገር ኢኮኖሚ ላይ አዎንታዊ ሚና እንዲጫወት የዘርፉ ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና በሀገር ኢኮኖሚ ላይ አዎንታዊ ሚና እንዲጫወት ለማስቻል የዘርፉ ቁልፍ ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡

  • by admin
  • 0 Comments
  • 3 months ago
  • 677 Views

በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር  የጅማ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎበኙ

በኢትዮጵያ የቻይና   አምባሳደር ቼን ሃይ የጅማ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን  አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡

  • by admin
  • 0 Comments
  • 3 months ago
  • 581 Views

የኮርፖሬሽኑ የልዑካን ቡድን አባላት በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም ከተማ የተመራ የቢዝነስ ልዑክ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ  አምባሳደር   ብርሀኑ ጸጋዬ ጋር ተወያይተዋል ።

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 3 months ago
  • 528 Views

ለወጣት ዲፕሎማቶች በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችና ኢንቨስትመንት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር  ለወጣት ዲፕሎማቶች ባዘጋጀው ስልጠና ላይ በኢንቨስትመንትና ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፡፡