• Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0 Comments
  • 4 months, 2 weeks ago
  • 270 Views

"በኢትዮጵያ ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰሩ ያሉት ስራዎች አበረታች ናቸው "፦ የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት ዳይሬክተር

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰሩ ያሉት ስራዎች አበረታች መሆናቸውን በተባበሩት መንግስታት  የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት ዳይሬክተር ጀኔራል ኩ ዶንግዩን ገለፁ።

  • by admin
  • 0 Comments
  • 4 months, 2 weeks ago
  • 298 Views

“ለአካባቢ ጥበቃ እና ለጥራት ትኩረት ተሰጥቶ የሚመረት ምርት በዓለም ዓቀፍ ገበያ ውስጥ ተፈላጊ ነው” ፦የእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

ለአካባቢ ጥበቃ እና ለጥራት ትኩረት ተሰጥቶ የሚመረት ምርት በዓለም ዓቀፍ ገበያ ውስጥ ተፈላጊ መሆኑን የእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር  ገለጹ፡፡

  • by admin
  • 0 Comments
  • 4 months, 1 week ago
  • 364 Views

በቻይና ዓለም አቀፍ ንግድ ማስፋፊያ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኙ

ቻይና ዓለም አቀፍ ንግድ ማስፋፊያ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር  ቼን ቺናን የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎብኝተዋል።

  • by admin
  • 0 Comments
  • 4 months ago
  • 256 Views

ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖችንና ነጻ ንግድ ቀጠናን ለቻይናውያን ያስተዋወቀ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተካሄደ

ከ 200 በላይ ከቻይና  ጃንግዙ ግዛት  የመጡ የቢዝነስና የንግድ  ልዑካን ቡድን እና ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች የተሳተፉበት የኢትዮጵያ ጃንግዙ የኢኮኖሚና የንግድ  ኮንፈረንስ የካቲት 18/2017 በአዲስ አበባ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አዳራሽ ተካሂዷል፡፡